Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dmv

Department of Motor Vehicles
 

DC Agency Top Menu

-We are experiencing a system error that is causing duplicate refund checks to be issued to some DMV customers erroneously. If you have been affected by the glitch, to quickly resolve this matter please deposit or cash one check and destroy the other. If you attempt to cash the second check, it will not be honored by the bank.
We apologize to all DMV customers for the inconvenience as we diligently work to rectify this issue.

 

-DC DMV will no longer prevent DC residents from applying for a new or renewed driver license because of failing to meet the requirements of the Clean Hands Law.

-A +A
Bookmark and Share

Amharic (አማርኛ)

This page contains information about the Department of Motor Vehicles for Amharic speakers.

የኤ ንሲው ስም: የተሽከርካሪዎች ዲፓርትመንት (Department of Motor Vehicles)

ተልእኮ

የተሽከርካሪዎች ዲፓርትመንት (Department of Motor Vehicles) ዲኤምቪ(DMV) ተልእኮ ተሽከርካሪዎች ደህንነት በሚያስጠብቁ መልኩ ጥቅም
ላይ መዋላቸውን በማረጋገጥ የህዝቡን ደህንነት ማጎልበት ነው።

ዋና ዋና ፕሮግራሞች

የፍርድ አገልግሎቶች
በማቆሚያ(ፓርኪን)፣ በፎቶግራር እና በመንቀሳቀስ ላይ እያለ ስተሚደረግ መጣሶች በህግ ሚዛናዊ የሆነ ውሳኔዎችን ለመስጠት እና አነዚህ የህግ መጣሶች
አግባብ ያለው የጥሰት እና ለጥሰቶቹ የገንዘብ መቀጮ ክፍያ ሂደት መኖሩን ለማረጋገጥ፣ የትኬት አሰራር አገልግሎትን፣ ማሳሰቢያ መስጠትን፣ የችሎት እና
የችሎት ድጋፍ አገልግሎቶችን ለነዋሪዎች እና ነዋሪ ላልሆኑት መስጠት።

ማስታወሻ: የዲሲ ዲኤምቪ (DC DMV) ትኬቶችን አይሰጥም። የማቆሚያ(ፓርኪንግ)፣ የፎቶ ማስፈጸሚያ፣ እና የአነስተኛ ጥፋቶች ትኬቶችን የሚሰጡት
የህዝብ ስራዎች ዲፓርትመንት (Department of Public Works (DPW) ፣ የዲሲ የትራንስፖርት ዲፓርትመንት (DC Department of
Transportation (DDOT) እና እንደ የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት (Metropolitan Police Department)፣ የዩኤስ ካፒቶል ፖሊስ (US
Capitol Police)፣ የዩኤስ ፓርክ ፖሊስ (US Park Police) የመሳሰሉ ህግ አስፈጻሚ ኤ ንሲዎች እና ሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ያሉ መኮንኖች ናቸው።

የአሽከርካሪዎች አገልግሎት
ነዋሪዎች አግባብ ያለው መታወቂያ፣ መኖሪያ፣ እና በህጋዊ መንገድ ተሽከርካሪዎችን እንዲያዘዋውሩ የሚያስችላቸው የመንዳት ብቃት የሚያሳይ በቂ መረጃ
እንዳላቸው ለማረጋገጥ የአሽከርካሪዎች ሰርተፍኬሽን እና መታወቂያ አገልግሎቶችን መስጠት።

የተሽከርካሪ አገልግሎቶች
ነዋሪዎች፣ የንግድ ተቋማት፣ እና የመንግስት መስሪያቤቶች በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ውስጥ በህጋዊ መንገድ ማቆም፣ መንዳት፣ እና ተሽከርካሪያቸውን
መሸጥ እንዲችሉ፣ የሰርተፍኬት እና ምርመራ(ኢንስፔክሽን) አገልግሎቶችን መስጠት።

አገልግሎቶች

  • የመንጃ አገልግሎት ‐ የመንጃ ፈቃድ፣ የለማጅ ፈቃድ፣ የመሸጋገሪያ የመንጃ ፈቃድ፣ የንግድ የመንጃ ፈቃድ
  • የተሽከርካሪዎች አገልግሎቶች ‐ የተሽከርካሪ ምዝገባ፣ ኢኒስፔክሽን፣ ባለቤትነት ደብተር(ታይትል)፣ ታርጋ፣ የማቆሚያ ፈቃድ / አቻ(Reciprocity) ስቲከር፣ የአካል-ጉዳተኞች ታርጋ እና ማሳያ ካርድ (Placards)፣ ተሽከርካሪ መሸጥ እና መግዛት
  • ዳኝነት – በመንቀሳቀስ ላያ እያሉ የሚደረግ ጥፋትን ለመስማት ቀጠሮ መስጠት፣ ስለ መንጃ ፈቃድ ለመስማት ቀጠሮ መስጠት፣ ያለቀጠሮ ተኪዶ

ስለማቆሚያ(ፓርኪንግ)ስለሚደረግ አቤቱታ ለመስማት ተራ ማስያዝ፣ የመኪና ማሰሪያ(ቡት) እና እየጎተቱ መውሰጃ (ቶው) ክፍያ፣ የትኬት ክፍያ

የትርጉም አገልግሎቶች

ዲኤምቪ (DMV) ትንሽ እንግሊዘኛ ወይም ምንም እንግሊዘኛ ለማይናገሩ ደንበኞች እንደሚያስፈልጋቸው ሲናገሩ በስልክ የሚሰጠውን የላንጉጅ ላይን
አገልግሎት በመጠቀም የነጻ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት ይሰጣል። የቋንቋ እርዳታ የሚያስፈልጎ ከሆነ፣ እባኮን በእያንዳንዱ ዲኤምቪ (DMV) የመረጃ
ማእከል እና የአቤቱታ መስሚያ ክፍል ጋር የሚገኘውን የቋንቋ መለያ ዴስክቶፕ ማሳያ ጋር ሄደው የሚፈልጉት ቋንቋ ላይ ምልክት ያድርጉ፣ እና የሚረዳዎት
አስተርጓሚ ጋር ስልክ ይደወላል።

DMV Locations

Southwest
95 M Street, SW
Washington, DC 20024
Road Test and Commercial Driver License ONLY
1205 Brentwood Road, NE
Washington, DC 20018
Adjudication
955 L'Enfant Plaza, SW
Washington, DC 20024
Inspection
1001 Half Street, SW
Washington, DC 20024

Benning Ridge
4525 Benning Road, SE
Washington, DC 20019
Rhode Island
(Located in Rhode Island Row)
2350 Washington Place, NE
Suite 112N
Washington, DC 20018
Commercial Drivers License Road Test Lot
2390 South Capitol Street, SE
Washington, DC 20032